Waal Hamacha Miichuu

Waal Hamacha Miichuu All things are possible by God!!!
💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞

03/01/2026
04/09/2025
08/06/2025

Oromiyaa

አለም ዛሬ ላያ ወደ Techno-Progressivism political ideology በተሸጋገረችበት ዘመን ይህ ሰው ዛሬም ልክ እንደ 1997ቱ በሽግግር መንግስት እንጂ አገር መተዳደር አትችል...
04/06/2025

አለም ዛሬ ላያ ወደ Techno-Progressivism political ideology በተሸጋገረችበት ዘመን ይህ ሰው ዛሬም ልክ እንደ 1997ቱ በሽግግር መንግስት እንጂ አገር መተዳደር አትችልም ብሎ እዛው ችንክር ብሎ ቁሞዋል።

ይህ ሰው እንኳን ሀገርን ሊያሻግር ይቅርና እራሱም expire ካደረገው ከዚህ ውዳቂ ሃሳብ ተሻግሮ የተሻለ ለሀገር ሚጠቅም አንዲትም ሀሳብ ማቅረብ ተስኖት ሁሌም ሚዲያ ላይ በቀረበ ቁጥር ስለ ሽግግር መንግስት ይለፈልፋል ።

እኔ ለአቶ አሻግሬ ያለኝ መልዕክት እኛ ተሻግረናል አንተ 1997 ላይ expire ያደረገን ሀሳብ ይዘህ እዛው ቆመህ ቀረህ ምነው ምነው በሉልኝ።

Address

Holeta

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Waal Hamacha Miichuu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category