11/09/2026
ያዙ ምርቃት፣ የአውደ ዓመት ስጦታ!
አልሰማንም እንዳትሉ!!
===============
ባንካችን መጪውን የ2019 አዲስ ዓመት በማስመልከት የ2.2 ሚሊዮን ብር የአበባየሆሽ / የሽኖዬ የቲክቶክ ቻሌንጅ ሽልማት ማዘጋጀቱን ሲገልጽ በታላቅ ደስታ ነው!
================
አበባየሆሽ ወይም ሽኖዬ ያላችሁ
እስኪ እንያችሁ!
እደጅ አድሮ ኮከብ ብቻ መቁጠር ቀረ፣ የፈጠራ ጥበባችሁን አሳይታችሁ እስከ ብር 1,000,000.00 ተሸለሙ ይላችኋል አንጋፋው አዋሽ ባንክ!
ውድ ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የሚያጠነጥን በአማርኛ ወይም በአፋን ኦሮሞ ግጥም በማዘጋጀት በአበባየሆሽ ወይም ሽኖዬ ዜማ ክሽን አድርጋችሁ የቲክቶክ ቪዲዮ በመስራት ከጷጉሜ 03 አስከ መስከረም 05 2019 ዓ.ም ቲክቶክ ገጻችሁ ላይ በመለጠፍ ተወዳደሩ፣አሸንፉ፣ ተሸለሙ!
1. የአዋሽ ባንክን አጠቃላይ ገጽታን በተመለከተ
2. የአዋሽብር ፕሮ የዲጂታል አገልግሎት እና
3. የአዋሽ ሬሚት የዲጂታል አገልግሎት።
ተወዳዳሪዎች የመወዳደሪያ ዜማ የግጥም ይዘት ከተዘረዘሩት አንዱን በመምረጥ መወዳደር ይችላሉ።
የተዘጋጀላችሁም ሽልማት፡-
1ኛ ብር 1,000,000.00
2ኛ ብር 700,000.00
3ኛ ብር 500,000.00
ተወዳዳሪዎች የሰሩትን የቪዲዮ ማስፈንጠሪያ(Link) በዚህ የቴሌግራም ማስፈንጠሪያ https://t.me/+ma2_m3DGlTsxZDc0 መላክ ይጠበቅባቸዋል።
ተወዳዳሪዎች ለውድድር ብቁ መሆን የሚችሉት ቢያንስ 500 ሺህ ቪው እና 10 ሺህ ላይክ ማግኘት አለባቸው።
ለበለጠ መረጃ እና የመወዳደሪያውን ደንብና ሁኔታዎች ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን https://t.me/awash_bank_official/7666
ይጫኑ!
ተወዳዳሪዎች የአዋሽ ባንክን የTikTok አካውንት መጥቀስ (Mention) https://www.tiktok.com/ ማድረግ አለባቸው።
አዋሽ ባንክ!
Baankiin Awaash Dorgommii Shinooyyeef Badhaasa Qarshii Miliyoona 2.2 Qopheesse!
Baankiin Awaash Ayyaana bara haaraa 2019 sababeeffachuun dorgommii Shinooyyee Tiktooka irratti Qaammee 3 bara 2018 hanga Fulbaana 5 bara 2019 gaggeeffamu qopheessee jira. Haaluma Kanaan qabiyyeewwan doorgommii armaan gaditti ibsaman keessaa tokko filachuun viidiyoo hawwataa hojjettanii fuula Tiktooka keessanii irratti Tiiktookii baankii awaash ibsitanii (Mention) https://www.tiktok.com/ gochuu dhaan maxxansitu.
Dorgomaa, Injifadhaa, Badhaafamaa!
Sadarkaa Badhaasaa:
1ffaa: Qarshii Miliyoona 1
2ffaa: Qarshii Kuma dhibba 7
3ffaa: Qarshii Kuma dhibba 5
Qabiyyee Dorgommichi Irratti Xiyyeeffatu:
Ilaalcha waliigalaa baankichaa dabaluu irratti kan giddu-galeeffate
Tajaajila dijitaala baankichaa, AwashBirr Pro kan beeksisu
Tajaajila daddabarsa maallaqa biyya alaa, Awaash Remiit kan beeksisu ta’uu qaba.
Dorgomtoonni viidiyoo