Biyya jaalalaa

Biyya jaalalaa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Biyya jaalalaa, Grocers, Hirna.

15/10/2023
በብልፅግና ፓርቲ አዘጋጅነት ከዕዳ ወደ ምንዳ በሚል ርዕሰ እየተሰጠ የሚገኘው ስልጠና ላይ በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ማዕከል በመከታተል ላይ የሚገኙ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች በክልሉ የተሰሩ የግ...
15/10/2023

በብልፅግና ፓርቲ አዘጋጅነት ከዕዳ ወደ ምንዳ በሚል ርዕሰ እየተሰጠ የሚገኘው ስልጠና ላይ በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ማዕከል በመከታተል ላይ የሚገኙ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች በክልሉ የተሰሩ የግብርና ልማት ስራዎች፣የኢንዱስትሪ ልማት ፓርኮችንና የሌማት ትሩፋት ስራዎችን በአራት ክላስተር በመከፋፈል የመስክ ጉብኝትና ምልከታ በማድረግ ላይ ይገኛሉ።

በመስክ ጉብኝትና ምልከታውም ላይ የተሳተፉት ከተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች የመጡ ከፍተኛና መካከለኛ ሰልጣኝ አመራሮች ሲሆኑ በዚህም መልካም ልምድ የሚቀስሙበትና እንደሀገር የተጀመረውን የብልፅግና ጉዞ ለማሳለጥ የምያስችል አቅምና ልምድ የሚያገኙበት ይሆናል።

Address

Hirna

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Biyya jaalalaa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category