Melese /mele Dukamo/duuke

Melese /mele Dukamo/duuke Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Melese /mele Dukamo/duuke, Grocers, Hawassa.

06/04/2026
06/04/2026
13/02/2026

With Mathe Mengesha Yute-ማቴ መንገሻ ዩቴ – I'm on a streak! I've been a top fan for 5 months in a row. 🎉

14/12/2025
በሚዲያ የሚሻር ፕርዝዴንት ትናንትም የለም ፤ዛረም የለም፤ ለነገም አይኖርም ።
25/10/2025

በሚዲያ የሚሻር ፕርዝዴንት ትናንትም የለም ፤ዛረም የለም፤ ለነገም አይኖርም ።

ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕሬዚዳንት በፌስቡክ ሿሚ ሻሪዎች ብዙ ጊዜ ተነስተዋል። ነገር ግን ክቡር ፕሬዚዳንቱ በብዙ ፈታኝ ሁኔታ ውስጥ ያለፉ፤ ካለፉበት መንገዳቸውም ብዙ የተማሩ፣ ከቀድሞ ማዕበል አንጻር ያሁኖቹ የጅረት ያህል እንኳን የማይሰሙ እንደሆኑ ነው የማምነው እኔ። በመሠረቱ በስልጣን ላይ ለዘላለም የሚኖር ከእግዚአብሔር በቀር ማንም የለም። እከሌ ከስልጣን ተነሳ፣ ተሾመ የሰው ልጅ ስልጣን ባህሪ ነው። ሌላው ወደ ስልጣን የሚመጣበት አግባብ እና ስርዓት እንዳለም መገንዘብ ያሻል። ሀገሪቱን እያስተዳደረ የሚገኘው የብልጽግና ፓርቲ ነው። በብልጽግና ፓርቲ ውስጥ ደግሞ ወሳኝ ከሆኑ ሰዎች መካከል የሲዳማው ክቡር አቶ ደስታ አንዱ ናቸው።

እሳቸው በታሪክ አጋጣሚ የቀድሞ የሲዳማ ዞን የመጨረሻው የዞን አስተዳዳሪ፣ የክልሉ የመጀመሪያው ርዕሰ መስተዳድር ሆኖ እጅግ ፈታኝ በሆነ ሁኔታ ውስጥ የመጡ፣ ከመጡ በኃላም ምናልባትም አቅመ ቢስ መሪ ቢሆን ጥሎ ሁላ እንዲጠፋ የሚያደርሱ አጋጣሚዎች በነበሩበት ጊዜ እንኳን በብልሃት እና በጥንካሬ ያለፉ በአቅም ማነስ የማይታወቁ ሀገሪቱ አሉኝ ከምትላቸው ብቁ መሪዎች አንዱ ናቸው። እንደሳቸው ያሉ ጠንካራ መሪዎች ለሀገሪቱ አስፈላጊ በመሆናቸው የፈለገ ልዩነት ቢኖር እንኳ ከግል ጥቅም አንጻር ሳይሆን እንደሀገር አስበን ልምድና አቅም ያላቸው መሪዎችን ቢናከብር መልካም ነው ማንም ቢሆን። ለማንኛውም በፌስቡክ የሚናፈሰው ወሬ የተለመደውን ነገር ነው እንጂ ምንም እውነት የለበትም። አመሰግናለሁ።
ኦቻ

20/10/2025
20/10/2025
Jeginoch💪💪💪💪💪💪
18/10/2025

Jeginoch💪💪💪💪💪💪

Address

Hawassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Melese /mele Dukamo/duuke posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category