Ibsa cinaksen

Ibsa cinaksen Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ibsa cinaksen, Grocers, east hararghe, Harer.

12/03/2025
10/03/2025

ከሻብያው መንግስት ጋር በመጣመር ህገወጥ መታወቂያ ለሻብያው ታጣቂ በማዘጋጀት የህወሃቱ ተገንጣይ ቡድን ትግራይን እያሸበረ ይገኛል!

⭕️⭕️ከትላንት በስተያ በአዲግራት ለተፈጠረው ጥፋት ህወሀት በሻቢያ የሰርጎ ገቦች በኩል የፈጸመው ጥፋት እንደሆነ ምንጮች እየጠቆሙ ይገኛሉ⭕️⭕️የትግራይ ክልል መታወቂያ የያዙ 25 የሻዕቢያ ...
10/03/2025

⭕️⭕️ከትላንት በስተያ በአዲግራት ለተፈጠረው ጥፋት ህወሀት በሻቢያ የሰርጎ ገቦች በኩል የፈጸመው ጥፋት እንደሆነ ምንጮች እየጠቆሙ ይገኛሉ⭕️⭕️የትግራይ ክልል መታወቂያ የያዙ 25 የሻዕቢያ ታጣቂወች መያዛቸው ተሰምቷል ። እነዚህ ታጣቂዎች የክልሉ መታወቂያ በነአደመ ቡድን በኩል የተዘጋጀላቸው ሲሆን ፤ በክልሉ ለሚያደርጉት እያንዳንዱ እንቅስቃሴም ህገ ወጡ ቡድን ሽፋን እንደሚሰጣቸው ማረጋገጥ ተችሏል ።

በርካታ የትግራይ መታወቂያ (ታሴራ) የያዙ የሻዕቢያ ታጣቂዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን አክሱም ከተማ ሀወልቲ  ቀበሌ የትግራይ ክልል መታወቂያ የያዙ 25 የሻዕቢያ ታ...
10/03/2025

በርካታ የትግራይ መታወቂያ (ታሴራ) የያዙ የሻዕቢያ ታጣቂዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን አክሱም ከተማ ሀወልቲ ቀበሌ የትግራይ ክልል መታወቂያ የያዙ 25 የሻዕቢያ ታጣቂወች መያዛቸው ተሰምቷል ። እነዚህ ታጣቂዎች የክልሉ መታወቂያ በነአደመ ቡድን በኩል የተዘጋጀላቸው ሲሆን ፤ በክልሉ ለሚያደርጉት እያንዳንዱ እንቅስቃሴም ህገ ወጡ ቡድን ሽፋን እንደሚሰጣቸው ማረጋገጥ ተችሏል ። ይህ የህገወጡ ቡድን እንቅስቃሴ ቡድኑ ከኤርትራ መንግስት ጋር በጥምረት መንቀሳቀስ ለመጀመሩና የሻዕቢያ ታጣቂ ወደ ትግራይ መሬት ገብቶ ወረራ ለመፈጸም እንዲሁም በትግራዋዩ ላይ ጥቃት እንዲከፍት አመቻች ለመሆኑ ትልቅ ምስክር ነው።በአዲግራት ለተፈፅመው አሰቃቂ ወንጀል ተጠያቂ ናቸው፡፡

Address

East Hararghe
Harer

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ibsa cinaksen posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category