Eva Getechaw Gatiso

Eva Getechaw Gatiso Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Eva Getechaw Gatiso, Grocers, Gimbichu_Ethiopia, Gimbichu.

20/11/2025
03/10/2024

👉👉በምድር ስንኖር መዘንጋት የሌለብን ነገር ብኖር የፍጥረት ሁሉ ጌታ ደግም እንደ ምመጣ ነዉ።🙏🙏

03/10/2024

ማቴዎስ 25
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
¹⁴ ወደ ሌላ አገር የሚሄድ ሰው ባሮቹን ጠርቶ ያለውን ገንዘብ እንደ ሰጣቸው እንዲሁ ይሆናልና፤
¹⁵ ለእያንዳንዱ እንደ ዓቅሙ፥ ለአንዱ አምስት መክሊት ለአንዱ ሁለት ለአንዱም አንድ ሰጠና ወደ ሌላ አገር ወዲያው ሄደ።
¹⁶ አምስት መክሊትም የተቀበለው ሄዶ ነገደበት ሌላም አምስት አተረፈ፤
¹⁷ እንዲሁም ሁለት የተቀበለው ሌላ ሁለት አተረፈ።
¹⁸ አንድ የተቀበለው ግን ሄዶ ምድርን ቈፈረና የጌታውን ገንዘብ ቀበረ።
¹⁹ ከብዙ ዘመንም በኋላ የእነዚያ ባሮች ጌታ መጣና ተቆጣጠራቸው።

17/07/2024

“ጽኑ፥ አይዞአችሁ፥ አትፍሩ፥ ከፊታቸውም አትደንግጡ፤ አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ ከአንተ ጋር ይሄዳል፤ አይጥልህም፥ አይተውህም።”
— ዘዳግም 31፥6

18/05/2024

Let's all think about this

👉👉👉ለእግዚአብሔር ምንያህል ትታመናለህ????

18/05/2024

በማስተዋል ሙሉ ምዕራፉን ያንብቡ ለእግዚአብሔር ያለ መታመን ምን ያህል በእግዚአብሔር ዘንድ በደል መሆኑን አስተውሉ።

ኤርምያስ 2፥1-
1.የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ።
² ሂድ፥ በኢየሩሳሌም ጆሮ ጩኽ፥ እንዲህም በል። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ የብላቴንነትሽን ምሕረት የታጨሽበትንም ፍቅር፥ በምድረ በዳ ዘር ባልተዘራበት ምድር እንደ ተከተልሽኝ አስቤአለሁ።
³ እስራኤል ለእግዚአብሔር ቅዱስ ነበረ፥ የቡቃያውም በኵራት ነበረ የበሉት እንደ በደለኞች ይቈጠራሉ፥ ክፉም ነገር ያገኛቸዋል፥ ይላል እግዚአብሔር፦
⁴ የያዕቆብ ቤት የእስራኤልም ቤት ወገኖች ሁሉ ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ።

እግዚአብሔር መቼም ሕዝቡን ፋጽሞ አያጠፋም ያስተምራል እጅ so ተስፈ አንቆርጥም።
17/02/2024

እግዚአብሔር መቼም ሕዝቡን ፋጽሞ አያጠፋም
ያስተምራል እጅ so ተስፈ አንቆርጥም።

Address

Gimbichu_Ethiopia
Gimbichu

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Eva Getechaw Gatiso posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category