Andrew Tut Met-አንድሮው ቱት መት

Andrew Tut Met-አንድሮው ቱት መት Politician

Permanently closed.
20/05/2026
20/05/2026
20/05/2026
20/05/2026

ጥንቃቄ
በፋይዳ ማጣመር ስም እንዳይጭበረበሩ!
*********

ደንበኞች የባንክ ሂሳባቸውን ከፋይዳ መታወቂያቸው ጋር እንዲያጣምሩ የተጀመረውን ሥራ አንዳንድ አጭበርባሪዎች እንደአጋጣሚ ለመጠቀም እየሞከሩ መሆኑን ደርሰንበታል።

በመሆኑም ደንበኞች የሚከተሉትን ጥንቃቄዎች በማድረግ ራሳቸውን ከአጭበርባሪዎች እንዲከላከሉ እንመክራለን፡

• በባንኩ ቅርንጫፎች በመገኘት ወይም ባንካችን ያዘጋጀውን የበይነ መረብ (Online) ማስተሳሰሪያ አማራጭ (https://cbefayda.cbe.com.et) በመጠቀም ብቻ የሂሳብ ቁጥርዎን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር ያስተሳስሩ፤

• የማስተሳሰሩ ሥራ በስልክ ተደውሎ ወይም በማህበራዊ ሚዲያ በሚላኩ መልእክቶች የማይሠራ መሆኑን ተገንዝበው መሰል ጥያቄዎችን አያስተናግዱ፤

• ባሉበት በበይነ መረብ ለማስተሳሰር ሲሞክሩ እርዳታ ከፈለጉ ከማያውቁት ወይም በሚገባ ከማያምኑት ሰው እገዛ አይጠይቁ።
****
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!

20/05/2026
20/05/2026
NATIONAL SUMMIT ON STATISTICAL SOVEREIGNTY AND INTEGRATED DEVELOPMENT MANAGEMENT. CONVENTION CENTER A.A
20/05/2026

NATIONAL SUMMIT ON STATISTICAL SOVEREIGNTY AND INTEGRATED DEVELOPMENT MANAGEMENT.
CONVENTION CENTER
A.A

20/05/2026

Address

Gambella
Gambela
A

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Andrew Tut Met-አንድሮው ቱት መት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category