Tiza Dire

Tiza Dire Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tiza Dire, Grocers, Dire Dawa.

01/06/2025
31/05/2025
23/05/2025
20/05/2025

“የድህረ - እውነት ዲጂታል ዘመንን በመረዳት በእውነትና በእውቀት የብልፅግና እሳቤና ርዕይ የተሳካባት ትንሿ ኢትዮጵያ ድሬደዋን ዕውን ለማድረግ እንተጋለን፡፡”

አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ
የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ኃላፊ

19/05/2025
ካዛንቺስ ለሀገር የምለፉ እጆች ሪቫን እንጂ ተስፋ እንደማይቆርጡ የታየበትበካዛንቺስ የታየው አስደናቂ ስኬት የብልጽግና ትውልድ ዕጆች ሪቫን እንጂ ተስፋ እንደማይቆርጡ የታየበት ሌላው የመደመር...
23/04/2025

ካዛንቺስ ለሀገር የምለፉ እጆች ሪቫን እንጂ ተስፋ እንደማይቆርጡ የታየበት

በካዛንቺስ የታየው አስደናቂ ስኬት የብልጽግና ትውልድ ዕጆች ሪቫን እንጂ ተስፋ እንደማይቆርጡ የታየበት ሌላው የመደመር ትጋት ውጤት ነው::በብልጽግና ዕሴቤ በመደመር ትውልድ ትጋት መዲናችን አዲስ አበባ ሁለንተናዊ ከፍታዋን በተጨባጭ እያስመሰከረች ትገኛለች። አዲስ አበባ ከብክለት የፀዳች ውብ፣ ማራኪ ለነዋሪዎቿ ተስማሚ ከመሆን ባሻገር ሁለንተናዊ ተምሳሌትነትን ለማብሰር እየተጋች ትገኛለች።የመዲናዋ ድምቀት የሆነችዋ ካሳንቺስ በነዋሪዎቿ የተናበበ ትጋት፤ በማይደክሙ መሪዎቿ ቅንጅታዊ አሰራር አምራና ተውባ ተሞሽራለች። ዛሬን ተግቶ ነገን መገንባት ባህል ያደረገው መንግስታችን ለተግዳሮት ያልተበረከከ ዕሳቤን በማንገብ ዘመንን የዋጀ ዘመን ተሻጋሪ አሻራን በማሳረፍ ድምር የሆነ ሀገራዊ ልዕልናን ለማረጋገጥ ዕየሰራ ነው።
#ከእዳወደምንዳ

#ቃልበተግባር
#የኢትዮጵያብልፅግና

Address

Dire Dawa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tiza Dire posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category