01/06/2022
#ኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ 2014⚽
ከ26ኛ እስከ 30ኛ ሳምንት ያለው የ2014 ዓ.ም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወድድር ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጨዋታ መልስ ሰኔ 7/2014 ዓ.ም የሚጀምር ይሆናል።
የመጨረሻ ሁለት ሳምንት ጨዋታዎች የቡድኖችን ውጤት መሰረት በማድረግ የቀንና ሰዓት ለውጥ ሊደረግ እንደሚችል ታሳቢ ተደርጎ ውድድሩ ሰኔ 27/2014 ዓ.ም ይጠናቀቃል።
መልካም የውድድር ጊዜ!!