Lomi page

Lomi page always be polite for all

17/10/2025
የታላቅ ህዝቦች ሀገር ታላቋ ኢትዮጲያ!! i always proud of my country
28/08/2025

የታላቅ ህዝቦች ሀገር ታላቋ ኢትዮጲያ!! i always proud of my country

28/08/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Mulu Arkebe, Minota Mune, Hyab Bereket, ደጁ ደጁ ወያናይ

hi guys
22/08/2025

hi guys

12/07/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Tewolidina Tewolidina, Yibeltal Belayneh, Tìgìst Yè Hàbśha Ĺìj, Dabalo Dabalo, Kasayeahmed Muhiye, Zerubabeli Tsegaye, Solomon Bekele, አለምዬ ታለጌታ, ጥላዬ በዳሶ, Haile Tunsisa, Tesfaye Abiyot Birhan, አወል የወሎ ልጅ, Wedi Beyene, Seid Ahmer, Atifraw Wubiye, Zemen Hadgu, Selamu Bekele, Araya Kerose, Ardacho Richman, Zufan Gal Ale, Getachew Tsegay Kahsay, Abebe Lame, Esayas Shumet, Nigus Alemu, Genet Gesesewu, Bereket Msganew, Dirrbaa Abdisaa, Ayele Tsegaye, Hasen Nurie, እንጀራ ብቃልሲ, Grace Toto, መርጌታ ፍስኃ ለኩሉ, Menale Menale, አቸፈሬዉ ሳቱ, አበራ ለማ, Yaregale Agumas, Kelem Eshete, ያብባል ጋሻው, Lij Abi, Meriye Fsha, Sanu Yegeta Lij, Solomon Bayeh, Shushay Berhe

"ወንድሜ እኮ ነው❗አይከብደኝም"ከታች በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ታሪክ በጃፖን አገር  የሆነ እውነተኛ ታሪክ ነው........ ልጁ በጃፓን ጦርነት ወቅት የሞተውን ወንድሙንበጀርባው አዝሎ ከአ...
31/05/2025

"ወንድሜ እኮ ነው❗አይከብደኝም"
ከታች በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ታሪክ በጃፖን አገር የሆነ እውነተኛ ታሪክ ነው........
ልጁ በጃፓን ጦርነት ወቅት የሞተውን ወንድሙን
በጀርባው አዝሎ ከአንድ ወታደር ጋር ረዥም
የእግር ጉዞ ያደርግ ነበር።

ወታደሩ ሁኔታውን አስተውሎ ልጁ በጉዞው እንዳይዝል በማሰብ "በቃ ወንድምህ ሞቷል ቅብረውና ጉዟችንን እንቀጥል" ብሎ ይጠይቀዋል
ልጁም ፈጠን ብሎ ወደ ወታደሩ በመዞር ሐዘን እና እልህ በተቀላቀለበት ስሜት "ወንድሜ እኮ ነው! ለእኔ አይከብደኝም!" ሲል መለሰለት።
ወታደሩም ልጁ ለወንድሙ ያለውን እውነተኛ ፍቅር ተመልክቶ እንባውን አፈሰሰ።
ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ይህ ምስል በጃፓን አገር የአንድነት ምልክት ሆኖ እስከ ዛሬ ይኖራል።

ምንም እንኳን ታሪኩ በጃፓን አገር የሆነ ቢሆንም
የዚህ ፎቶ እውነተኛ ታሪክ ለእኛም የወንድማማችነትና የእህትማማችነት እውነተኛ ፍቅር ምልክት ሊሆን ይችላል።

አዎ! ምንም እንኳን በሥጋ ባትዋለድም ፣ በዘር በቋንቋ አንድ ባትሆንም "መወለድ ቋንቋ ነው" አበው እንደሚሉ
አጠገብህ ያለው ወንድምህ ነውና ወንድምህ ለአንተ አይክበድህ።

📍ቢወድቅ አንሳው
📍ቢደክም ደግፈው
📍ቢቸግረው እርዳው

📌 ፍትህን ቢነፈግ ስለፍትህ ድምጽ ሁንለት
📌 እርሱን በመሸከም አትድከም
📌 እርሱን ለመደገፍ ጥረት አድርግ
📌 ስህተት ቢያደርግ ይቅር በለው

🎯 ወንድምህን አትጣለው❗

Address

Bahirdar
Bahir Dar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lomi page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share