Dhimma Gurmaa'insa Ummataa.

Dhimma Gurmaa'insa Ummataa. Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dhimma Gurmaa'insa Ummataa., Grocers, Heeban Arsii, Awassa.

06/02/2025
Mootummaan Naannoo Oromiyaa gocha gara jabinaafi suukanneessaa finxaaleyyiin raawwatame cimsee balaaleffata; nageenya la...
21/11/2024

Mootummaan Naannoo Oromiyaa gocha gara jabinaafi suukanneessaa finxaaleyyiin raawwatame cimsee balaaleffata; nageenya lammilee tiksuufis ni hojjeta.Gochi Finxaalessaa Faannootiinis ta'e Shaneen raawwatamaa jiru kun uummata kamiinuu kan bakka hin buune ta'uu ibsaa mootummaan nageenya lammilee tiksuuf finxaalessaa uummata nagaa irraa adda baasee tarkaanfii barbaachisaa ni fudhata.

Mootummaan nageenya lammilee tiksuuf finxaaleyyii kamuu uummata nagaa irraa adda baasee tarkaanfii barbaachisaa ni fudhata.

14/11/2024
  of Rural Corridor Development!======Rural corridor development workThere is no doubt that decorating homes with natura...
21/10/2024

of Rural Corridor Development!
======
Rural corridor development work
There is no doubt that decorating homes with natural resources instead of building houses with snowflakes can increase the beauty of the house and the environment and become a great tourist attraction.

's Decorate Our Yard Walls And Homes With Our Local Natural Resources!

30/09/2024

ኢሬቻ: የሰላም፣ የፍቅርና የአንድነት እሴት!

ሀገራችን በርካታ ታሪካዊ፣ ሀይማኖታዊና ባህላዊ የአደባባይ በዓላት ያሏት ሲሆን አብዛሃኛዎቹን በዓለም ዓቀፍ ደረጃ በዩኔስኮ ተመዝገበዋል። እነዚህ በዓላት በዓለም ዓደባባይ የኢትዮጵያን ገፅታ ከፍ የሚያደርጉ የአብሮነት ዕሴትን የሚያጎለብቱ ለዘመናት የተከበሩ እየተከበሩ የሚቀጥሉ ናቸው። ከዚህ አንፃር በህብረ ብሔራዊ አንድነታችን ፀንተን የጋራ ሰላማችንን በመጠበቅ ያሉንን የአደባባይ በዓላትን በመጠቀም የሀገራችንን ገፅታ በመገንባት በመደመር መንገድ ፀንተን የሰላም ዕሴትን ጠብቀን የብልጽግና ጉዟችንን ማስቀጠል ይገባል።

ከየትኛውም ጫፍ ያሉ የኢትዮጵያውያን ሀይማኖታዊና ባህላዊ በዓላት እንደ ወርቅ ውድ ዋጋ ያላቸው፣ ነገር ግን መጠቀም በሚገባን ልክ ያልተጠቀምንባቸው የኢትዮጵያ ሀብት ናቸው። የመስከረም ወር ለኢትዮጵያውያን የአዲስ ዓመት ተስፋ የሚሰነቅበት እና በርካታ ሀይማኖታዊና ባህላዊ በዓላት የሚከበሩበት ልዩ ወር ነው። ከእነዚህ ውብ በዓላት መካከል በዋነኛነት በኦሮሞ ህዝብ ዘንድ የሚከበረው የኢሬቻ በዓል አንዱ ነው።

የፆታ፣ የእድሜ፣ የሀይማኖት እና መሰል ልዩነቶች ሳይገድቡት ይቅር በመባባል፣ በአብሮነት እንዲሁም ከክረምት ወደ በጋ፣ ከጨለማ ወደ ብርሀን፣ በወንዝ ሙላት ከመለያየት ወደ አንድነት፣ ከዘመን ወደ ዘመን ያሸጋገረውን ፈጣሪ እያመሰገነ በሰላምና በፍቅር የሚያከብረው ኢሬቻ በኦሮሞ ህዝብ ዘንድ ትልቅ ትርጉም አለው።

ኢሬቻ ከኦሮሞ ህዝብ በተጨማሪ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችም አምረውና ደምቀው የሚያከብሩት፣ ህብረ ብሔራዊ ኢትዮጵያዊነት የሚጎላበት፣ የተለያዩ አገራት ቱሪስቶችም የሚታደሙበት፣ ሰላምና አንድነት የሚንፀባረቅበት የጋራ እሴታችን ነው።

በኢሬቻ ቂም በይቅርታ ይሻራል፣ ጨለማ ለብርሀን እጁን ይሰጣል፣ የተለያየ ይገናኛል፣ የተጣላ ይታረቃል፣ ጥላቻ ቦታውን ያጣል ወንድማማችነት፣ እህትማማችነት እና አብሮነት ይነግሳል።

ፓርቲያችን ብልጽግና ሀገራችን በመደመር ጎዳና መጓዝ ከጀመረች ጊዜ ጀምሮ ታሪካዊ ባህላዊ የአደባባይ በዓላት ዕሴቶችን ጠብቆና አጉልቶ በትውልድ ውስጥ እያሰረፀ ይገኛል። የአደባባይ በዓላት በወንድማማችነት መንፈስ በጋራ ሰላማዊነታቸውን ጠብቀን ለሀገር ገፅታ ግንባታ ማዋል ይጠበቃል።

ብልጽግና የአደባባይ በዓላት ለሀገር ገፅታ ያላቸውን ጉልህ ሚና በመረዳት ባማረና በደመቀ ድባብ በሰላም ይከበሩ ዘንድ በትብብር ይሰራል። ሰላም ለልማት፣ ለዜጎች ዘላቂ ተጠቃሚነትና አብሮነትና ለሁለንተናዊ ዕድገት መሰረት የሆነ ወሳኝ ጉዳይ በመሆኑ የሰላም አማራጮችን ቅድሚያ እየሰጠን የአደባባይ በዓላቱን ለሀገር ገፅታ ግንባታ ማዋል ወሳኝ ነው።

Address

Heeban Arsii
Awassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dhimma Gurmaa'insa Ummataa. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category