TIKvah-Ethiopia

TIKvah-Ethiopia Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from TIKvah-Ethiopia, Grocers, Addis Ababa.

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።







#ኢትዮጵያ

ይች ሀገር ፌስታል ሳይሆን ጦርነትን ነበር መከልከል የነበረባተ😖
06/02/2026

ይች ሀገር ፌስታል ሳይሆን ጦርነትን ነበር መከልከል የነበረባተ😖

የሀዘን  ዜና፦ ተወዳጁ የኪነጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየበኢትዮጵያ የጥበብ ዓለም ውስጥ ስመጥር እና በሁላችንም ዘንድ እጅግ ተወዳጅ የነበረው ባለሙያ ነጻነት ወርቅ...
16/01/2026

የሀዘን ዜና፦ ተወዳጁ የኪነጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

በኢትዮጵያ የጥበብ ዓለም ውስጥ ስመጥር እና በሁላችንም ዘንድ እጅግ ተወዳጅ የነበረው ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ (ነፂ) ባደረበት ድንገተኛ ከዚህ ዓለም መለየቱን በከፍተኛ ሀዘን ሰምተናል።

ነፃነት ወርቅነህ በተለይም በኢቢኤስ (EBS) ቴሌቪዥን ለበርካታ ዓመታት የሚተላለፈው በብዙ ቤቶች ዘንድ በሚወደው የቤተሰብ ጨዋታ" ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢነቱ ይታወቃል።

ከፕሮግራም አቅራቢነቱ ባሻገር፣ በበርካታ ፊልሞች ላይ ባሳየው ድንቅ የትወና ብቃቱ እና ልዩ በሆነው የሰው አክባሪነቱ በኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ትልቅ ስፍራ ነበረው።

የሰው ልጅ ህይወት እንዲህ ናት፤ ትላንት ማታ "ቻው" ብሎ የተለየን ሰው፣ ዛሬ በቤቱ በዛው ላይመለስ ይሄዳል ብሎ ማን ይገምታል? ነፂ የኛ ምስኪን፣ ነፂ የኛ የዋህ... እንዲህ በድንገት መለየትህ መላውን የጥበብ ቤተሰብና አድናቂዎችህን በሀዘን ሰበር አድርጎናል።

ነፃነት ወርቅነህ ባለትዳርና የሦስት ልጆች አባት ነበር። ባበረከታቸው ስራዎችና በደግነቱ ሁልጊዜም በልባችን ሲታወስ ይኖራል።

ለባለቤቱ፣ ለልጆቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹና ለመላው የጥበብ አፍቃሪዎች ፈጣሪ መጽናናትን እንዲሰጥልን እንመኛለን።

ነፍስህን በገነት ያኑራት!
ነፂ የኛ ምስኪን

😭😭😭

tikvaEthiopia

🌴🌴🌴

ይሂ ነዉ Ethiopia
16/12/2025

ይሂ ነዉ Ethiopia

ጉርሻ 🙏
05/11/2025

ጉርሻ 🙏

ሀጫሉን   ማን ገደለዉ  ?yoni ማኛ ድንቅ ማስረጃ እና ትንታኔ
30/09/2025

ሀጫሉን ማን ገደለዉ ?
yoni ማኛ ድንቅ ማስረጃ እና ትንታኔ

አምሃራ
20/09/2025

አምሃራ

የጃራ መጠለያ ጣቢያ ነዋሪዎች አጠገባቸው የሚገኝ ስፍራ ለፀጥታ ኃይሎች ማሠልጠኛነት መዋሉን በስጋት አንስተው እንደነበር ምንጮች ገልጸዋል።አንድ ምንጭ፤ "እባካችሁ እኛ ሞት ፈርተን፣ ሕይወታች...
19/09/2025

የጃራ መጠለያ ጣቢያ ነዋሪዎች አጠገባቸው የሚገኝ ስፍራ ለፀጥታ ኃይሎች ማሠልጠኛነት መዋሉን በስጋት አንስተው እንደነበር ምንጮች ገልጸዋል።አንድ ምንጭ፤ "እባካችሁ እኛ ሞት ፈርተን፣ ሕይወታችንን ለማዳን ነው እዚህ የተቀመጥነው። ማሠልጠኛ አይሁን፤ ማሠልጠኛ የሚሆን ከሆነ እኛን ወደ ሌላ ቦታ አድርጎን እያልን ነው የተመሠረተው" ሲሉ በወቅቱ የተነሳውን ስጋት ጠቅሰዋል።እንደ ነዋሪዎቹ ገለጻ በማሠልጠኛ ካምፑ በነበሩት የሚሊሻ አባላት ላይ ጥቃት የከፈቱት ወደ ስፍራው የመጡ ታጣቂዎች ናቸው። ሁለት ነዋሪዎች የጥይት እና የቦንብ ድምጾች ሲሰሙ እንደነበር የተናገሩ ሲሆን፣ በኋላ ላይ የተኩስ ልውውጥ እየተደረገ ለ30 ደቂቃ ገደማ መቆየቱን አስታውሰዋል።

19/09/2025

#ከግድቡ ወደ ወደቡ ምትሉ ሰዎች አታድከሙና እኛ አንሄድም ቶሎ ሂዱልና

የኢትዮጵያ ትንሳኤ የሚጀምረው አባይ ስለተገደበ አልያም ቀይ ባህርን ስለተቆጣጠርን ሳይሆን የፖለቲካ ስልጣንን ስንገድብ(ስንገራ)፣ የህግ የባላይነት ሲከበር፣ ሕገ አራዊት ተሽሮ ህገ ዜጋ ሲደነ...
10/09/2025

የኢትዮጵያ ትንሳኤ የሚጀምረው አባይ ስለተገደበ አልያም ቀይ ባህርን ስለተቆጣጠርን ሳይሆን የፖለቲካ ስልጣንን ስንገድብ(ስንገራ)፣ የህግ የባላይነት ሲከበር፣ ሕገ አራዊት ተሽሮ ህገ ዜጋ ሲደነገግ፣ ነፃነት በሀገራችን ሲነግስ ነው። እስከዚያው Sorry, I’m not sailing on your naive optimism boat.
webel

2017  የመጨረሻዋ ቀን    እንኳን አደረሳችሁ  2017 እንዴት ነበረ
10/09/2025

2017 የመጨረሻዋ ቀን
እንኳን አደረሳችሁ
2017 እንዴት ነበረ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when TIKvah-Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category