Yihuna Alech

Yihuna Alech Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Yihuna Alech, Grocers, Jire Takele, Addis Ababa.

04/01/2026
19/12/2025
23/08/2025
ከእንጦጦ እስከ አራት ኪሎ ፕላዛ በተሰራው የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት...👉314 ሄክታር ስፋት ያለው መሬት ለምቷል👉ቀድሞ 32 ሜትር የነበረው የመንገዱ ስፋት ወደ 42 ሜትር ሰፍቷል👉 3 ሜትር...
03/08/2025

ከእንጦጦ እስከ አራት ኪሎ ፕላዛ በተሰራው የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት...
👉314 ሄክታር ስፋት ያለው መሬት ለምቷል
👉ቀድሞ 32 ሜትር የነበረው የመንገዱ ስፋት ወደ 42 ሜትር ሰፍቷል
👉 3 ሜትር ስፋት ያለው የብስከሌት መንገድ
👉11 የታክሲ እና የአውቶቡስ መጫኛና ማውረጃዎች
👉 20 አረንጓዴ ቦታዎች
👉2 ፕላዛዎች
👉10 ደረጃቸውን የጠበቁ የህጻናት መጫዎቻ
👉7 ዘመናዊ የስፖርት ማዘውተሪያ ቦታዎች
👉9 መጸዳጃ ቤቶች
👉 ከ5 እስከ 13 ሜትር ስፋት ያለው 11 ነጥብ 4 ኪ.ሜ የእግረኛ መንገድ
👉2 (1 ዘመናዊ ሞልን ያካተተ በመንግስትና የግል አጋርነት እየተገነባ ያለ ተርሚናሎች እና 11 የታክሲ/ባስ መጫኛና ማውረጃዎች
👉7 የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች
👉417 ስማርት ፖሎች
👉ከ15 ሺህ ለሚበልጡ ዜጎች ጊዜያዊ እና ቋሚ የስራ ዕድል ፈጥሯል
👉በአዲስ የተሰሩ 770 ሱቆች በመጨመር 1 ሺህ 521 ሱቆች አካቷል

Address

Jire Takele
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yihuna Alech posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category