Betsy betsy

Betsy betsy Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Betsy betsy, Grocers, Addis ababa, Addis Ababa.

በከተማችን የመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥ ስርዓቱን የጠበቀ እና ቀልጣፋ ለማድረግ የጀመርነውን ስራ አጠናክረን ቀጥለናል።ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ጋር በመሆን የአዲስ አበባ ከተማን የመሶብ ...
08/10/2025

በከተማችን የመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥ ስርዓቱን የጠበቀ እና ቀልጣፋ ለማድረግ የጀመርነውን ስራ አጠናክረን ቀጥለናል።

ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ጋር በመሆን የአዲስ አበባ ከተማን የመሶብ የአንድ መዕከል ዲጂታል የመንግስት አገልግሎትን ስናስጀምር ቅርንጫፎችን በፍጥነት ለማስፋት በገባነው ቃል መሰረት፣ ዛሬ 12 የከተማ አስተዳደር እንዲሁም 3 የፌደራል ተቋማትን በመያዝ 96 የከተማ አስተዳደር አገልግሎቶች የሚሰጠውን የአዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል ቦሌ ቅርንጫፍን ስራ አስጀምረናል ።

የቦሌ ክፍልከተማ የአዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት ስራ ያስጀመርነው ባለ 6 ወለል ህንፃ በ4 ወራት ገንብተን፣ አስፈላጊውን ቴክኖሎጂ እና ግብአት አሟልተን እንዲሁም የሰው ሀይል አሰልጥነን ነው።

ይህንን የአዲስ መሶብ የአንድ መአከል ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት በአጭር ጊዜ ግንባታው እንዲጠናቀቅ እና በአስፈላጊው ቴክኖሎጂ እንዲዘምን ለደገፉን አካላት በሙሉ፣ በተለይም የኢትዮዽያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት እና ለከተማችን አመራሮች በተገልጋዩ ህብረተሰብ ስም ከልብ አመሰግናለሁ። ተገልጋዩ ህብረተሰብም በማዕከላቱ በመገኘት አገልግሎቶቹን እንድትጠቀሙ ጥሪዬን አቀርባለሁ ።

ፈጣሪ ኢትዮዽያን እና ሕዝቦቿን ይባርክ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ

08/10/2025
08/10/2025
11/06/2025
17/05/2025
የስንዴ  አብዮተኛዉ ድንቁ መሪ
05/05/2025

የስንዴ አብዮተኛዉ ድንቁ መሪ

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Betsy betsy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category