University life

University life Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from University life, Grocers, Bahrdar university, Addis Ababa.

ማስታወቂያ*********ጥቅምት 25/2017 ዓም የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም በመደበኛ የዲግሪ ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች   የምዝገባ  ጊዜ ኀዳር 09-10/2017 ዓ.ም መ...
04/11/2024

ማስታወቂያ
*********
ጥቅምት 25/2017 ዓም

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም በመደበኛ የዲግሪ ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ኀዳር 09-10/2017 ዓ.ም መሆኑን ይገልጻል፡፡

የምዝገባ ቦታ፦
• የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ
• የማህበራዊ ሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት

ማሳሰቢያ፤
ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ሲመጡ የሚከተሉትን ይዘው መምጣት ይጠበቅባችኋል፡፡
• የ12ኛ ክፍል ፈተና ማጠቃለያ ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
• ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው
• አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
• አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ጨርቅ፣
• የስፖርት ትጥቅ

ማሳሰቢያ:-

ከተጠቀሰው ቀን በፊትም ሆነ በኃላ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ሁሌም ለልህቀት!

በዚህ ይከታተሉን:-
*************
Facebook: https://www.facebook.com/Hawassa.University?mibextid=ZbWKwL
Website: https://www.hu.edu.et
Telegram: https://t.me/HUCommunicationsoffice

ለተጨማሪ መረጃ follow

👨‍🏫ዘንድሮ Freshman ተማሪ ለሆናችሁ በጣም ሚጠቅማችሁ እና ሚያስፈልጋችሁ ቻናል ተቀላቀሉ!በዉስጡ :- ✅ FreshMan module 📚        💠Short note✅ power point ...
03/11/2024

👨‍🏫ዘንድሮ Freshman ተማሪ ለሆናችሁ በጣም ሚጠቅማችሁ እና ሚያስፈልጋችሁ ቻናል ተቀላቀሉ!

በዉስጡ :-
✅ FreshMan module 📚
💠Short note
✅ power point 📎
✅ Assignment 📄
✅ COC Exam 📝
✅ Mid & Final Exam እስከነ መልሳቸው

✅ለመቀላቀል👇👇

✔️
✔️
✔️

😍university life😉
02/11/2024

😍university life😉

This version of Facebook uses less data and works in all network conditions.

Address

Bahrdar University
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when University life posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category