Aklilu Girma

Aklilu Girma Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Aklilu Girma, Grocers, Addis Ababa.

23/09/2024
የአዲስ አበባ ጥምር  የፀጥታ ኃይል ማሳሰቢያ ሰጠየዘንድሮው የመስቀል ደመራ  በዓል በሰላም ተከብሮ እንዲያልፍ  አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ተደርጎ ወደ ሥራ መገባቱን  ጥምር  የፀጥታ ኃይሉ ...
22/09/2024

የአዲስ አበባ ጥምር የፀጥታ ኃይል ማሳሰቢያ ሰጠ

የዘንድሮው የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም ተከብሮ እንዲያልፍ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ተደርጎ ወደ ሥራ መገባቱን ጥምር የፀጥታ ኃይሉ አስታውቋል፡፡

በዓሉ ወደሚከበርበት ስፍራ ከበዓሉ አከባበር ጋር ግንኙነት የሌላቸውን ነገሮች ይዞ መምጣት አመፅን የሚቀሰቅሱ እና ተከባብሮ የመኖር እሴትን የሚሸረሽሩ ፅሁፎች ያሉባቸውን አልባሳት ለብሶ መምጣት በአጠቃላይ የተከለከሉ ነገሮችን
ይዞ መምጣትና እንዲሁም ደመራ የማብራት ስነ ስርዓት በሚከናወንባቸው የተለያዩ ቦታዎች ላይ ርችት ማፈንዳት ክልክል መሆኑን ህብረተሰቡ ተገንዝቦ ለፀጥታ ሃይሎች ሥራ ተባባሪ እንዲሆን ጥምር የፀጥታ ኃይሉ አሳስቧል፡፡

31/08/2024
27/08/2024

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Aklilu Girma posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category