Bager DMC real estat

Bager DMC real estat Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bager DMC real estat, Grocers, Addis Ababa.

.                 ዲኤምሲ ሪል እስቴት📞0915629629 / 079915629629 ይደውሉ።ልዩ መልዕክት ለቤት ለፈላጊዎች ከዲኤምሲ ሪል እስቴት ( ደስታዎ እዚህ ይጀምራል )በርካታ ደ...
09/07/2024

. ዲኤምሲ ሪል እስቴት
📞0915629629 / 079915629629 ይደውሉ።

ልዩ መልዕክት ለቤት ለፈላጊዎች ከዲኤምሲ ሪል እስቴት ( ደስታዎ እዚህ ይጀምራል )

በርካታ ደንበኞችን የቪላ ቤቶችን ገንብቶ
በጣም በዝቅተኛ ዋጋ የቤት ባለቤት ያደረገው ዲኤምሲ ሪል እስቴት አሁንም የቤት ፈላጊዎችን ፍላጎት ለማርካት ለኑሮ ምቹ በሆነ አካባቢ ግዙፍ የመኖሪያ መንደር በከፍተኛ ፍጥነት እየገነባን እንገኛለው ።

ቤቱን ባልንበት ጊዜ ገንብቶ ለማስረከብ በ ሀገር ውስጥ እንዲሁም ከ ሀገር ውጭ ከ ቻይናው የግንባታ ድርጅት ጋር በጋራ እየሰራን እንገኛለን ::

የአፓርታማ ቤቶቹ አይነት

✔️ የመኖሪያ አፓርታማ
✔️ የፔንት ሀውስ
✔️ የገበያ ሞልና የመኖሪያን ባንድ ላይ የያዘ

የግንባታ አይነት

✔️ ሙሉ ግንባታ - ሙሉ ፊኒሽንግ ያለቀለት ሲሆን በ 2 አመት ከ 6 ወር ውስጥ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ የሚረከቡት የቤት አይነት ነው ፡፡

✔️ ከፊል ግንባታ - የፊኒሽንግ ስራውን በእርስዎ የእቃ ምርጫ የሚሰራ ሲሆን በ 2 አመት ዉስጥ ተጠናቆ የሚረከቡት የቤት አይነት ነው ፡፡

ሳይታችን የሚገኝበት አካባቢ

✔️ ለቡ መብራት መስቀለኛ መንገድ ፊትለፊት

የቤቶቹ የካሬ ስፋትና የመኝታ ቤት አማራጮቹ

ከእስቱዲዮ በስተቀር ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት ያማሉ ናቸው ::

እስቱዲዮ

56.60 ካሬ
57.40 ካሬ

ባለ 1 መኝታ ቤት


85.30 ካሬ
85.60 ካሬ

ባለ 2 መኝታ ቤት

123.30 ካሬ
126.10 ካሬ
134.90 ካሬ
143.30 ካሬ
155.80 ካሬ

ባለ 3 መኝታ ቤት

157.30 ካሬ 158.20 ካሬ 159.50 ካሬ 162.10 ካሬ 167.40 ካሬ 173.00ካሬ 116.10 ካሬ 178.30 ካሬ 181.80ካሬ

ባለ 4 መኝታ ቤት

177.10 ካሬ 180.40 ካሬ 183.60 ካሬ 186.90 ካሬ

ልዩና ተመራጭ የሚያደርገን

❇️ ግንባታውን በአልሙኒየም ፎርም ወርክ ቴክኖሎጂ መጠቀማችን

❇️ ግንባታው ተገቢውን እርከን መድረሱን ሳያረጋግጡ የዙር ክፍያ የማናስከፍል መሆናችን፡፡

❇️ ሁሉንም አማራጭ በአንድ ቦታ ላይ የያዘ ለመኖሪያ እና ለንግድ የሚሆን አማራጮችን ማቅረባችን ።

❇️ የላውንደሪ እና የ እስቶር ክፍል ማመቻቸታችን ።

❇️ በአነስተኛ የክፍያ መጠን በ 9 ዙር ተመራጭ የክፍያ መንገድ ማመቻቸታችን ።

❇️ ከዲኤምሲ የገዙትን ቤት ለሌላ ሰው መሸጥ የሚችሉ መሆኑን ።

❇️ በ 1 ብሎክ ላይ 4 የሰው እና 1 የእቃ ሊፍት የምንገጥም መሆናችን ።

❇️ አስተማማኝ የከርሰ ምድር ውሃ ማሟላታችን።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bager DMC real estat posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category