Ayat Real State Shared Company

Ayat Real State Shared Company For your Bright Future Buy The House from Ayat Real State

14/08/2025

Celebrating my 1st year on Facebook. Thank you for your continuing support. I could never have made it without you. 🙏🤗🎉

⏰⏰⏰እንኳን ደስ ያለዎት!🙏በጉጉት ሲጠበቅ በነበረው📌 በካሳንቺስ (ግቢ ገብርኤል) ሳይታችንየመኖሪያ ቤቶች ሽያጭ መጀመራችንን ስንገልጽልዎ በታላቅ ደስታ ነው።✅ባለ 1 መኝታ 45 ካሬ, 55 ካ...
12/05/2025

⏰⏰⏰እንኳን ደስ ያለዎት!🙏

በጉጉት ሲጠበቅ በነበረው
📌 በካሳንቺስ (ግቢ ገብርኤል) ሳይታችን
የመኖሪያ ቤቶች ሽያጭ መጀመራችንን ስንገልጽልዎ በታላቅ ደስታ ነው።

✅ባለ 1 መኝታ 45 ካሬ, 55 ካሬ እና 60 ካሬ
✅ባለ 2 መኝታ 80 ካሬ
✅ባለ 3 መኝታ 95 ካሬ, 105 ካሬ እና 115 ካሬ
✅ባለ 4 መኝታ 140 ካሬ እና 160 ካሬ

✍️ ፈጥነው ይመዝገቡ! መርጠው ይሸምቱ!
🏢 ከልዩ የትንሣኤ በዓል የቅናሽ ፓኬጅ ጋር
ቅድመ ክፍያ 20% ብቻ ቀሪውን እስከ 2 ዓመት ከ 6 ወር ፤ ካሻዎት ደግሞ በ60/40 የብድር አማራጭ በረዥም ጊዜ መክፈል ይችላሉ።

ለዝርዝር መረጃና ለሳይት ጉብኝት
☎️ +251940601453 ይደውሉ !
✍️ዮሐንስ መንግስቱ
የአያት ሪልስቴት የሽያጭ አማካሪ

24/07/2024
ትልቅ የዋጋ ቅናሽ ከአያት ሪል እስቴት 79,971 ብር በካሬ በኮዶሚኔም ዋጋበ8% ቅድመ ክፍያ ከ72 ካሬ እስከ 15ዐካሬ ከባለ2መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ ያገኛሉ72ካሬ ባለ 2 መኝታ ተጨማሪ...
24/07/2024

ትልቅ የዋጋ ቅናሽ ከአያት ሪል እስቴት 79,971 ብር በካሬ በኮዶሚኔም ዋጋ

በ8% ቅድመ ክፍያ ከ72 ካሬ እስከ 15ዐካሬ ከባለ2መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ ያገኛሉ

72ካሬ ባለ 2 መኝታ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ያለዉ

ጠቅላላ ዋጋዉ፡-

72×79,971=5,757,912

ቅድመ ክፍ 8% =460,632ብር

90ካሬ ባለ 3መኝታ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ያለዉ

ጠቅላላ ዋጋዉ፡-

90×79,971=7,197,390

ቅድመ ክፍያ 8%=575,091ብር

105ካሬ ባለ 3 መኝታ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ያለዉ

ጠቅላላ ዋጋዉ

105×79,971 =8,396,955

ቅድመክፍያ 8% = 691,756ብር

9ዐካሬ በሙሉ ግንባታ 112,746ብር በካሬ

ጠቅላላ ዋጋዉ፡-

90×112,746=10,147,140

ቅድመ ክፍያ 8% =811,771 ብር

የንግድ ሱቅም ከ25 ካሬ ጀምሮ አለ

በካሬ 191,000 ብር ጀምሮ

የአፓርትመንቶች ዋጋ

ከ 460 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

በሲኤምሲ ሚካኤል፣

አያት አደባባይ

በመሪ

ከ25 ካሬ ጀምሮ የንግድ ሱቆች

● በ 8% ቅድመ ክፍያ ብቻ ለመኖርያ ቤቶች

● 15% ለንግድ ሱቆች

✓እንዲሁም ከባንክ ብድር ሳያስፋልጎ አያት የ60/40 ቀላል አከፋፈል የ30 አመት ዱቤ አዘጋጅቶሎታል በ 9.5% አመታዊ ወለድ ቤቶን እየኖሩብት ይግዙት፡፡

7ዐ ካሬባለ 1 መኝታ, የሠራተኛ ክፍል እና መታጠቢያ

72 ካሬ---------- ባለ 2 መኝታ እና መታጠቢያ

105- 145 በላ 3 መኝታ

3 መታጠቢያ እና 1 የሠራተኛ ክፍል

150 ካሬ ሜትር------------ ባለ 4 መኝታ

ፈጥነዉ የቤት ባለቤት ይሁኑ፡፡
የአያት ሪል እስቴት የሽያጭ አማካሪ
ዮሐንስ መንግስቱ ይደውሉልን
☎ 0940601453

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ayat Real State Shared Company posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category