20/12/2024
ምርጫ ደረሰ እንዴ?
የዚህ ሀገር ተቀዋሚዎች ግርም የሚያሰኙት አምስት አመት ጠብቀዉ ለቅሶ የሚጀመሩት ነገር ነዉ። መንግስትን መቃወም ያለ ነዉ ነገር ግን ምርጫ መድረሱን ለማብሰር ሳይሆን ለሀገር እና ዴምክራሲ ሥርዐት የሚመጥን ቀጣይነት እና ሚዛናዊ የሆነ ተቃዉሞ መሆን አለበት። ለማንኛውም ምርጫ አንድ አመት መቅረቱን አስታወሳችሁን🤣🤣🤣🤣