Bara baran

Bara baran Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bara baran, Grocers, www. com, Addis Ababa.

The former TPLF extremist leaders and the current Shabia Coalition (TSMDO) have today buried the Pretoria agreement they...
06/11/2025

The former TPLF extremist leaders and the current Shabia Coalition (TSMDO) have today buried the Pretoria agreement they were trying to destroy by violating the borders of the Afar National Regional State.
They have returned to their previous positions by taking early action to cut off access to the port of Assab. It is now clear that today’s invasion and border violation is a futile proxy war.
The action has made it clear that it is a real proxy war

📌ዛሬም በድጋሜ፣ ባንዳው ህወሓት ከጥንት አሽከሩ ባዳው ሻዕቢያ ጋር በመወገን፣ የረጅም ጊዜ የጥፋት አጀንዳውን ይፋ አድርጓል።ህወሓት እ.ኤ.አ. በ2022 ዓ.ም. በአፍሪካ ኅብረት አማካኝነት ...
06/11/2025

📌ዛሬም በድጋሜ፣ ባንዳው ህወሓት ከጥንት አሽከሩ ባዳው ሻዕቢያ ጋር በመወገን፣ የረጅም ጊዜ የጥፋት አጀንዳውን ይፋ አድርጓል።ህወሓት እ.ኤ.አ. በ2022 ዓ.ም. በአፍሪካ ኅብረት አማካኝነት የተፈረመውን እና የኢትዮጵያን ሰላም ተስፋ የሰነቀውን የፕሪቶሪያን የሰላም ስምምነት በግልጽና በግፍ አፈር አብልቶታል። ስምምነቱን በመጣስ እና ዳግም ጦርነት በማወጅ፣ ለትግራይ ህዝብ የተስፋውን በር ዘግቷል‼️

❌የሀገራችን ሰላም ዳግም በከባድ አደጋ ተደቅኗል! የዚህ ደጋሽ ደግሞ የሻዕቢያ የጥንት አሽከሩ ህወሓት ነው ከአስመራ በተላከ ትዕዛዝ የዳግም መከራ ሪቫን በ አፋር በኩል ቆርጧል‼️

📌The Pretoria Agreement is Officially Buried. In a dramatic escalation, the former TPLF extremist leaders and the curren...
06/11/2025

📌The Pretoria Agreement is Officially Buried. In a dramatic escalation, the former TPLF extremist leaders and the current Shabia Coalition (TSMDO) have allegedly violated the sovereign borders of the Afar National Regional State. This calculated move, which involves taking early action to sever the critical access route to the Port of Assab, is a definitive rejection of the peace process and a return to previous military objectives.
❌The action is now unequivocally clear: it is a real and futile proxy war being waged on the Afar region

💥The fragile peace established by the 2022 Pretoria Peace Agreement is now reported to be definitively shattered, follow...
06/11/2025

💥The fragile peace established by the 2022 Pretoria Peace Agreement is now reported to be definitively shattered, following a dramatic and coordinated military offensive. Sources claim that TPLF forces, allegedly in coalition with Eritrean forces—referred to by some as the "Shabia Coalition" (TSMDO)—have launched a full-scale incursion deep into the Afar National Regional State.

♨️ The primary target of this aggressive maneuver is reported to be the Tonsa kebele within the Magale Woreda area of Afar.

📌The action is being characterized as an attempt to restore previous military positions with the critical strategic goal of cutting off access to the port of Assab.

*BREAKING NEWS*📌❌The former TPLF extremist leaders and the current Shabia Coalition (TSMDO) have today buried the Pretor...
06/11/2025

*BREAKING NEWS*

📌❌The former TPLF extremist leaders and the current Shabia Coalition (TSMDO) have today buried the Pretoria agreement they were trying to destroy by violating the borders of the Afar National Regional State.

📌They have returned to their previous positions by taking early action to cut off access to the port of Assab. It is now clear that today’s invasion and border violation is a futile proxy war.

*The action has made it clear that it is a real proxy war.*

🩸📌Conflict Re-Escalation: The Race for Assab Port Access. Allegations confirm the former TPLF leadership and the Shabia ...
06/11/2025

🩸📌Conflict Re-Escalation: The Race for Assab Port Access. Allegations confirm the former TPLF leadership and the Shabia Coalition (TSMDO) have renewed hostilities by violating the Afar National Regional State's borders. This strategic incursion, reportedly an early action to cut off access to the Port of Assab, signals a clear rejection of the Pretoria peace process. The move has exposed the conflict as a definitive, futile proxy war over critical Red Sea access.

📌 The TPLF, which cannot exist without war, has started another war in the Afar region. Following the roadmap for war th...
06/11/2025

📌 The TPLF, which cannot exist without war, has started another war in the Afar region. Following the roadmap for war that Isaias brought back after traveling to Egypt, the TPLF headed towards the Ethio-Djibouti line in Mille, Afar, and opened fire on Afar farmers.

*ሰበር መረጃ* *ጥፋት ግብሩ የሆነው የሽማግሌው ስብስብ ህወሀት የፕሪቶሪያውን ስምምነት ጥሷል‼️*📌❌ህወሓት በግጭት አዋጅ ወደ አፋር ክልል ዘልቆ በመግባት የሰላም ስምምነቱን በይፋ አፍርሶ ...
06/11/2025

*ሰበር መረጃ*
*ጥፋት ግብሩ የሆነው የሽማግሌው ስብስብ ህወሀት የፕሪቶሪያውን ስምምነት ጥሷል‼️*

📌❌ህወሓት በግጭት አዋጅ ወደ አፋር ክልል ዘልቆ በመግባት የሰላም ስምምነቱን በይፋ አፍርሶ በአፋር ክልል ወሰን ውስጥ በማግባት 6 መንደሮችን በጉልበት በመቆጣጠር ንጹሃንን በሞርታርና በዙ-23 በመደብደብ የሽብር ተግባሩን ጀምሯል፡፡

❌ጠብ ጫሪ የሆነው የህወሀት ቡድን በግልፅ የፕሪቶሪያውን ስምምነት በጣሰ መልኩ በአፋር ክልል በዞን ሁለት በመጋሌ ወረዳ ቶንሳ ቀበሌ ዋራዓ እና ሚልኪ በሚባሉ ልዩ አካባቢዎች ወሰን ተሻግሮ በመግባት ከምሽቱ አንድ ሰአት አካባቢ በንጹሐን የአፋር አርብቶ-አደሮች ላይ የከባድ መሳሪያ ተኩስ በመክፈት በግዕት አዋጅ ግልፅ ሽብር ፈፅሟል

🚨*ሰበር መረጃ*🚨*ከትናንት ጥፋቱ ያልተማረው ህወሓት የሽብር ተግባሩን አገረሽቷል*🩸በሰላም ስምምነት ማግስት የህወሓት ጉጅሌ ቡድን ሌላ የሽብር ምዕራፍ ከፍቷል! ዛሬ ጥቅምት  26/02/201...
06/11/2025

🚨*ሰበር መረጃ*🚨
*ከትናንት ጥፋቱ ያልተማረው ህወሓት የሽብር ተግባሩን አገረሽቷል*

🩸በሰላም ስምምነት ማግስት የህወሓት ጉጅሌ ቡድን ሌላ የሽብር ምዕራፍ ከፍቷል! ዛሬ ጥቅምት 26/02/2018 ዓ/ም ከምሽቱ አንድ ሰዓት ላይ፣ የቡድኑ ኃይሎች በአፋር ክልል (መጋሌ ወረዳ፣ ቶንሳ ቀበሌ) ወሰን ጥሰው በመግባት 6 መንደሮችን ተቆጣጥረዋል። ንጹሐን የአፋር አርብቶ-አደሮች በሞርታርና በዙ-23 በከባድ መሳሪያ እየተደበደቡ ነው። ሰላም ወዳድ ሽማግሌዎች ተኩሱ እንዲቆም ሲለምኑ፣ ይህ ተስፋ ቢስ የሆነ ደም መጣች ቡድን "አሻፈረኝ" በማለት የፕሪቶሪያን ውል በግጭት አዋጅ አፍርሶታል።

📌 ይህ ድርጊት የህወሓት ቡድን ከሰላም ይልቅ ግጭትን መምረጡን ያሳያል።

📌 ሻዕቢያ ተላላኪው ህወሓትን ከፊት አሰልፎ በአፋር ግንባር በኩል አዲስ ጦርነት ከፍቷል! ዛሬ ህወሓት በብዙ መስዋዕትነት የተገኘውን የፕሪቶሪያን የሰላም ስምምነት ሙሉ በሙሉ አፈር አብልቶታል...
06/11/2025

📌 ሻዕቢያ ተላላኪው ህወሓትን ከፊት አሰልፎ በአፋር ግንባር በኩል አዲስ ጦርነት ከፍቷል! ዛሬ ህወሓት በብዙ መስዋዕትነት የተገኘውን የፕሪቶሪያን የሰላም ስምምነት ሙሉ በሙሉ አፈር አብልቶታል፤ የህወሓት ፀሀይ ጠልቃለች፣ ተው እረፍ ተብሎ የተሰጠውን ተደጋጋሚ ምክርና የሀገር ሽማግሌዎችን ልመና ባለመስማት፣ ዳግም ወደ ጥፋትና እብሪት ገብተዋል‼️

❌ ነገር ግን፣ ይህ የጥፋት እርምጃው ዳግም ክህደቱን እና ባንዳነቱን ያረጋገጠበት ሲሆን ፍፃሜያቸውም እዛው ጦርነቱን በድጋሚ በጫሩበትና በገቡበት በአፋር በረሀ ነው የሚሆነው‼️

"ኢትዮጵያ ለ48 ቢልየን ችግኞች  48 ቢልየን ዶላር ወጭ አድርጋ የአከባቢ አየር ንብረት ማስተካከል ላይ ትልቅ ስራ ሰርታለች ይህ በpublic people partnership ያሳካነው ነው"✍...
28/10/2025

"ኢትዮጵያ ለ48 ቢልየን ችግኞች 48 ቢልየን ዶላር ወጭ አድርጋ የአከባቢ አየር ንብረት ማስተካከል ላይ
ትልቅ ስራ ሰርታለች ይህ በpublic people partnership ያሳካነው ነው"✍
ጠ/ሚ አቢይ አህመድ(ዶ/ር)

Address

Www. Com
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bara baran posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category