Bareedduu macca keessa

Bareedduu macca keessa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bareedduu macca keessa, Grocers, Shaggar, Addis Ababa.

15/12/2023

መፍጠር እና መፍጠን


15/12/2023

ከራስ በፊት የህዝብን እና የሀገር ጥቅም የሚያስቀድም ጀግና ሰራዊት አለን!!

Example of unity and unity of our country, father of change and far vision Dr. Abiy Ahmed‼️
15/12/2023

Example of unity and unity of our country, father of change and far vision Dr. Abiy Ahmed‼️

15/12/2023

የኢትዮጲያ አዳዲስ ገፅታዎች!!

15/12/2023

የተሰራን ማድነቅ የሰራን ማመስገን ይልመድብን!!

15/12/2023

ወንዞቻችን ለምን ይባክናሉ። መሬታችንስ ለምን መክኖ ይቀመጣል! የስንዴ አብዮት ይሄን ሁሉ ታሪክ ያደረገ ድል ነው።

ዛሬም ኢትዮጲያ ከፍፍፍ ብታ ትታያለች!!
15/12/2023

ዛሬም ኢትዮጲያ ከፍፍፍ ብታ ትታያለች!!

ከራስ በፊት የህዝብን እና የሀገር ጥቅም የሚያስቀድም ጀግና ሰራዊት !!
15/12/2023

ከራስ በፊት የህዝብን እና የሀገር ጥቅም የሚያስቀድም ጀግና ሰራዊት !!

15/12/2023
15/12/2023

የምንጊዜም ምርጫችን ሰላም ነው!

የሀገር መከላከያ ልዩ ኦፕሬሽን በኦሮሚያ የሀገር መከላከያ ሠራዊት  #በኦሮሚያ ክልል እያደረገ ባለዉ   የአሸባሪዉ ሸኔ ታጣቂዎች እርምጃ እየተወሰደባቸዉ ይገኛል። መከላከያ  #በወለጋ፣   እ...
12/12/2023

የሀገር መከላከያ ልዩ ኦፕሬሽን በኦሮሚያ

የሀገር መከላከያ ሠራዊት #በኦሮሚያ ክልል እያደረገ ባለዉ የአሸባሪዉ ሸኔ ታጣቂዎች እርምጃ እየተወሰደባቸዉ ይገኛል።

መከላከያ #በወለጋ፣ እና #ጉጂ አከባቢዎች ልዩ ኦፕሬሽን እያደረገ ሲገኝ በዚህ እጅግ በጣም ብዙ የአሸባሪዉ ታጣቂዎች እየተደመሰሱ እና እየተማረኩ እንደሚገኝ ታዉቋል።

ይህ ልዩ #ኦፕሬሽን በክልሉ ሌሎች አከባቢዎችም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል እና ሸኔን ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ለማጥፋት ይሰራል ተብሏል።



በአሸባሪው ሸኔ ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ እንደቀጠለ ነው ‼️በምሰራቅ ሽዋና የምሰራቅ አርሲ ዞኖች የህብረተሰቡን ሰላም ለማስፈንና የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ በአሸባሪው የሸኜ ቡድን ላ...
12/12/2023

በአሸባሪው ሸኔ ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ እንደቀጠለ ነው ‼️

በምሰራቅ ሽዋና የምሰራቅ አርሲ ዞኖች የህብረተሰቡን ሰላም ለማስፈንና የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ በአሸባሪው የሸኜ ቡድን ላይ በሀገር መከላከያ ሰራዊት እየወሰዱ ያለው ርምጃ ውጤታማ መሆኑ እንደቀጠለ ነው!

የህዝብ ጠንቅ የሆነውን የሸኔ ቡድን ለማጥፋት በሚደረጉ ስምሪቶች ሁሉ የአካባቢው ማህበረሰብና በየደረጃው ያለ የፀጥታ አካላት በጋራ ቅንጅት በመሰራቱ በርካታ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ እየደረሰበት ነው!

የተማረኩ መሳሪያዎችንና ትጥቆችን በነበረው ስምሪት ሸኔ እንዲደመሰስ አብረው ከሰራዊቱ ጎን ተሰልፈው ለነበሩ የወረዳ አመራሮች ሰራዊቱ አስረክቧል።


Address

Shaggar
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bareedduu macca keessa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category