06/06/2024
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል። ዓላማው በጋራ ለህዝብ ልማት በንቅናቄ ነው
ሰላም ይብዛላችሁ የግሩፑ አባሎች በአአ የሚትኖሩ በሙሉ
በ02/10/2016 ዓ.ም "ወላይታ ሊቃ ትምህርት ቤት ወደ ልህቀት ማዕከል ማሳደግ" በሚል አቃ/ቃ/ክ/ከተማ ደረጃዉን የጠበቀ ደማቅ የገቢ ማሰባሰቢያ የንቅናቄ ፕሮግራም በክ/ከተማ አስተዳደር አዳራሽ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ አዘጋጅቷል። እናንተ VIP እንግዳ በመሆን ስለተጋበዛችሁ እንዲትገኙ እንጠይቃለን።
ተመስገን ወ/ጻድቅ የወገታ ኤፍ.ኤም ሬድዮ ጋዘጠኛ በወላይትኛ እና ብንያም የመድረኩ አጋፋሪነት
የEBS ቲቪ መድረክ ሙዚቃ አቀናባሪ ስማገኘዉና ባንዱ፣ የሙዚቃ ጃዝ ምት ስሰማ እንኳን አዋቂዉ ህጻናትን የሚያወዛዉዝ ድምጻዊ ዲዲ ጋጋ ዎዜ ዎዜ ይሏቸዋል።
ወይኑ ማላላ (የወላይታ ባህላዊ አልባሳትና ዲኮር የሽብሪቅና Background በማሳመር የመድረኩን ያደምቁታል።
ዕለቱ በዎላይታ ባህላዊ አልባሳት ደምቆ እስከ ምሳ ሰዓት ይቆያል። በመሆኑም እርሶም በባህላዊ አልባሳት ደምቃችሁ እንድገኙ የከበረ ጥሪ እናስተላልፋለን።
እናመሰግናለን🙏