29/03/2026
ቴሌግራም verfied አድርገው ብዙ ጥቅም ያግኙ
🔰Telegram Premium 🔰
Telegram premium ከነጻው Telegram ምን የተለዩ ነገሮች አሉት?
✅ Story ስታደርጉ ብዙ ሰው ያየዋል 4 እጥፍ
✅ Last seen recently ካደረጋችሁት ጓደኞቻችሁን online መሆናቸውን የናንተን ሳያዩ ማየት ትችላላችሁ።
✅ ኮንታክታችሁ ላይ ያለ ሰው ብቻ direct message እንዲልክላችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።
✅ በአንድ ጊዜ እስከ 4GB መጠን ያላው ፋይል መላክ ይቻላል።
✅ ማንኛውንም አይነት ፋይል እስከ 10 እጥፍ በሚደርስ የዳውንሎድ ፍጥነት ዳውንሎድ ማድረግ እንችላለን።
✅ ማንኛውንም ድምጽ (አማርኛን ጨምሮ) ወደ ጽሑፍ መቀየር ይችላል።
✅ ማንኛውንም ቪዲዮ ላይ ያለ ድምጽ (አማርኛን ጨምሮ) ወደ ጽሑፍ መቀየር ይቻላል።
✅ ማንኛውንም ቋንቋ ከአንዱ ወደሌላው በቀላሉ መተርጎም ይቻላል።
✅ ምንም አይነት ማስታወቂያ የለም።
✅ የተለያዩ የሚያማምሩ Premium አስቲክሮችን መጠቀም ይቻላል።
✅ ከቴሌግራም ስማችን ጎን ማረጋገጫ የሰማያዊ ራይት ምልክት ይኖራል።
✅ የድምፅ መልዕክት እንዲልክልን የምንፈልገውንና የማንፈልገውን ሰው መወሰን ይቻላል።
✅ የቴሌግራም ስቶሪያችንን ማን እንዲያየውና እንዳያየው መወሰን ይቻላል።
✅ Animated profile picture መጠቀም ይቻላል።
✅ ከ3 በላይ የቴሌግራም አካውንት መክፈት ይቻላል።
✅ ረጅም የሆነ ፅሁፍ ፎቶ ወይም ቪዲዮ caption ላይ መጻፍ ይቻላል። (ይሄ ፊቸር ቴሌግራም ቻናል ላላችሁ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው።)
✅Premium app icons
✅Animated profile pictures
✅1000 channels and groups