Dagnachew

Dagnachew የተለያዩ Birand የፈለገ ለማስተዋወቅ

29/01/2023
23/01/2023

ጥር 15(፲፭) ከእግዚ አብሔር ቃል ኪዳን ከተቀበለ በኋላ በእኩለ ሌሊት አንገቱን ተሰይፎ ዐረፈ!!!🙏🙏🙏 የዕረፍቱ መታሰቢያ ጥር 15 ቀን ነው ። በቃል ኪዳኑ መሠረት የነገርነው ሁሉ በዛሬይቱ ቀን ይፈጸማል፤ በረከቱ እና ረድዔቱ ይደርብን። አሜን!🙏🙏🙏🙏🙏 ሕፃን ቂርቆስ ማለት የኤፍራን ቀለም ማለት ነው።አባቱ ቆዝሞስ እናቱ ኢየሉጣ ይባላሉ።ቅዱስ ቂርቆስ በሃይማኖት መጽናቱ ጣዖትን መርገሙ በልዩ ልዩ ሥቃይ መሠቃየቱ ተዓምር ማድረጉ ከፈጣሪው ቃል ኪዳን መቀበሉ እዮሉጣን በሃይማኖት ማጠናከሩ በችንካር መቸንከራቸው በፈላውሀ መቃጠላቸው በሠይፍ አንገታቸውን መሠየፋቸው ወዘተረፈ ይነገራል።🙏🙏🙏 follow, like, share በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ እንሁን፤❤🙏🙏🙏 ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን🙏🙏🙏

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dagnachew posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Dagnachew:

Share

Category