15/06/2026
ልጆቼ ተራቡብኝ… አባታቸው ሳይሞትብኝ ድረሱልኝ” ትላለች ይህች የ3 ልጆች እናት በእንባ። የእናት ረሀብና እንባ ማየት አንጀት ይበላል።
ይህች እናት ባለቤትዋ በኩላሊት ህመም ምክንያት ለ2 አመት ስራ አቋርጦ፣ በመተኛቱ ምክንያት ለልጆችዋ ሚላስ ሚቀመስ አጥታ ከ3 ልጆችዋ ጋር የቤት ኪራይ መክፈል ስላልቻለች ጂማ መናሀሪያ ጎዳና ላይ ወታለች 3 ሴት ልጅ ይዛ ቁጭ ብላ ስታለቅስ ነበር ያገኘናት በፈጣሪ ስም ያቅማችሁን አግዟት የታማሚ አባት አካውንት አስቀምጠናል
“እስቲ በዚች እናት ቦታ ብኖንስ ብለን እናስብ…ባል ታሞባት፣ ልጆችዋ ተርበው መጠለያም አጥታለች። ብርድና ረሀብ ከብዷታል።😣
CBE: ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000-73-70-39-48-3
ስም : አብዱ ሙሳ
“ለመልካም ስራ መቼም አይረፍድም”
Share በማድረግም ያግዙ