23/06/2023
የፎቶ ፓለቲካ ለዶላር መለመኛ
ለማንኛውም የጽንፈኛው ፓለቲካ ፎቶ በመነሳት ዶላር መለመን ነው። እንጂ ምንም የኢትዮጵያን መከላከያ ሰራዊት የመመከት አቅም የለውም። ስንት ተደራጀው ያለው ወ*?ያኔ እንኳን ቀምሶ ሰላምን በመምረጥ ቁጭ ብሏል።
አላማ የሌለው ትግል ይዘው በአማራ ህዝብ ላይ የማይጠቅም የግል ፓለቲካ እየሰሩ ያሉትን ጽንፈኛ እስከ መጨረሻ ድረስ መታገል ይኖርብናል።
አማራ በአሁኑ ሰአት የትግል ስልቱን በማሻሻል ጥያቄዎቹን ለኢትዮጵያ ህዝብ እያስረዳ ባለበት ሰአት የአማን ህዝብ የዶላር መለመኛ ማድረግ የሚፈልጉ ሚዲያዎች ጽንፈኛ ሀይሎች በማይጠቅም የትግል ስልት ህዝቡን እረፍት እየነሱት መሄድ ጀምረዋል። አንድ ሜትር እንኳን የአማራን ትግል ውጤታማ የማያረጉ ጽንፈኛ ሀይል ሁላችንም መታገል አለብን። ዘመኑ ሰለተቀየረ