SeregelaGebeya / ሠረገላ ገበያ

SeregelaGebeya / ሠረገላ ገበያ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from SeregelaGebeya / ሠረገላ ገበያ, Grocers, Merkeb Plaza, Addis Ababa.

An Ecommerce based Shopping Platform for FMCG
Quality Product with Fair Place/Buy in Credit
Free Delivery to your place
Order Here https://seregelagebeya.com/
Download Our App for Free
https://onelink.to/ubqrns%5C Seregela Ride Taxi Services now diversified to eCommerce business with a digital platform .com with an objective of selling and distribution of fast-moving consumer goods (FMCG) ) which is highly consumed daily by consumers.)

ደሞዝ እንደገባ የሚያሳውቅዎ የስልክ መልዕክት እንደደረስዎ ምን ያስባሉ? ከጓደኞችዎ ጋር መዝናናት፤ የቤት ኪራይ መክፈል ወይስ ቤትዎን በሚፈልጓቸው እቃዎች ማማሏት? ቢኖረኝ ብለው የተመኙትን ...
22/06/2026

ደሞዝ እንደገባ የሚያሳውቅዎ የስልክ መልዕክት እንደደረስዎ ምን ያስባሉ?

ከጓደኞችዎ ጋር መዝናናት፤ የቤት ኪራይ መክፈል ወይስ ቤትዎን በሚፈልጓቸው እቃዎች ማማሏት?

ቢኖረኝ ብለው የተመኙትን የቤት እቃ ለማሟላት ደሞዝ አይበቃኝም ካሉ በደሞዝዎ የሚፈልጉትን እቃ የብድር አገልግሎት ከሠረገላ ገበያ ያገኛሉ፡፡

በ "ሠረገላ ብድር" የድርጅት ሰራተኞች በአንድ ጊዜ ሙሉ ክፍያ መክፈል ሳይጠበቅባቸው የሚፈልጉትን እቃ በየወሩ የተወሰነ እየከፈሉ ቤታቸውን የሚያሟሉበት አማራጭ አቅርበናል፡፡

የሚያስፈልግዎትን እቃ ገዝተው እየተገለገሉበት ቀስ ብለው ይክፈሉ!

ለበለጠ መረጃና ጥያቄ ወደ 7878 ይደውሉ፡፡

#ሠረገላገበያ #ምቹግብይት

ለአባቶቻችን ክብር ይገባቸዋል!✨ መልካም የአባቶች ቀን!ለአባቶቻችን ፍቅራችንን እንግለጽ!     #የአባቶችቀን
21/06/2026

ለአባቶቻችን ክብር ይገባቸዋል!

✨ መልካም የአባቶች ቀን!

ለአባቶቻችን ፍቅራችንን እንግለጽ!

#የአባቶችቀን

መልካም የአባቶች ቀን!አባቶቻችን በፍቅራቸው፣ በጥንካሬያቸው እና በማያቋርጥ ድጋፋቸው በህይወታችን ልዩ ቦታ አላቸው። በዚህ የአባቶች ቀን ለሚወዱት አባት ምስጋናዎን እና ፍቅርዎን በተመረጡ ስ...
20/06/2026

መልካም የአባቶች ቀን!

አባቶቻችን በፍቅራቸው፣ በጥንካሬያቸው እና በማያቋርጥ ድጋፋቸው በህይወታችን ልዩ ቦታ አላቸው።

በዚህ የአባቶች ቀን ለሚወዱት አባት ምስጋናዎን እና ፍቅርዎን በተመረጡ ስጦታዎች እንዲገልጹ ሠረገላ ገበያ ልዩ የስጦታ ፓኬጅ አዘጋጅቷል።

ለማዘዝ፡ የሠረገላ ገበያ የሞባይል መተግበሪያ ያውርዱ
🚚 ስጦታዎን ያዘዙን ድረስ እናደርሳለን፡፡

ለበለጠ መረጃ📞7878 ይደውሉልን።

#የአባቶችቀን

ገበያውን ቅርብ አድርገነዋል፡፡ ምቹ ግብይት ይገባዎታል ብለን ገበያውን በእጅዎ አምጥተናል፡፡  እርስዎ የሚጠበቅብዎ ይህን ምቹ ግብይት መምረጥ ብቻ ነው።ከአስቤዛና የጽዳት እቃዎች ጀምሮ የተለ...
19/06/2026

ገበያውን ቅርብ አድርገነዋል፡፡

ምቹ ግብይት ይገባዎታል ብለን ገበያውን በእጅዎ አምጥተናል፡፡ እርስዎ የሚጠበቅብዎ ይህን ምቹ ግብይት መምረጥ ብቻ ነው።

ከአስቤዛና የጽዳት እቃዎች ጀምሮ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ የቤት ዕቃዎችን የሚፈልጉትን ሁሉ በስልክዎ ብቻ ካሉበት ማዘዝ ይችላሉ።

ለማዘዝ፡ የሠረገላ ገበያ የሞባይል አፕ ያውርዱ
የሚፈልጉትን ምርቶችን ይምረጡና 🚚 ትዕዛዝዎን ከደጅዎ ይቀበሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ📞7878 ይደውሉልን!

#ሠረገላገበያ #ሸመታ

የሰው ሃብት አስተዳደሮች በሙሉ ለሰራተኛዎ የሚሰጡት የዘመኑ መፍትሄ!  በአሁኑ የሥራ ዓለም የሰራተኛዎን ጭንቀት ለመቀነስ ደመወዝ ብቻ በቂ አይደለም፤ ሰራተኞችን የሚያበረታቱና የኑሮ ጫናቸውን...
17/06/2026

የሰው ሃብት አስተዳደሮች በሙሉ ለሰራተኛዎ የሚሰጡት የዘመኑ መፍትሄ!

በአሁኑ የሥራ ዓለም የሰራተኛዎን ጭንቀት ለመቀነስ ደመወዝ ብቻ በቂ አይደለም፤ ሰራተኞችን የሚያበረታቱና የኑሮ ጫናቸውን የሚያቀሉላቸው የጥቅማጥቅም ፕሮግራሞች ያስፈልጋል።

ሠረገላ ገበያም ለድርጅት ሰራተኞች ተጠቃሚ በሚያደርገው የ"ሠረገላ ብድር" አገልግሎት ሰራተኞችዎ የሚፈልጉትን የቤት እቃዎች በቀላል የክፍያ አማራጮች ዛሬውን እንዲያገኙ ያደርጋል።

ይህን መላ ለሰራተኞችዎ በማመቻቸት ታማኝ፤ በስራው ውጤታማና ደስተኛ ሰራተኛን ያግኙ፡፡

ስለሠረገላ ብድር ሙሉ መረጃ ለማግኘት በ7878 ይደውሉልን፡፡

ሸመታ ሸመታ በሠረገላ ገበያ! 🛒ዘመኑ ተቀይሯል! ገበያ መዞር፣ በትራንስፖርት መንከራተት እና ውድ ጊዜዎን ማባከን አይገባዎትም።ከአስቤዛና የጽዳት እቃዎች ጀምሮ የተለያዩ  ኤሌክትሮኒክስ የቤት...
16/06/2026

ሸመታ ሸመታ በሠረገላ ገበያ! 🛒

ዘመኑ ተቀይሯል! ገበያ መዞር፣ በትራንስፖርት መንከራተት እና ውድ ጊዜዎን ማባከን አይገባዎትም።

ከአስቤዛና የጽዳት እቃዎች ጀምሮ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ የቤት ዕቃዎችን የሚፈልጉትን ሁሉ በስልክዎ ብቻ ካሉበት ማዘዝ ይችላሉ።

ሠረገላ ገበያ ሸመታን ምቹ አድርጓል፡፡

ለማዘዝ፡ የሠረገላ ገበያ የሞባይል አፕ ያውርዱ
የሚፈልጉትን ምርቶችን ይምረጡና 🚚 ትዕዛዝዎን ከደጅዎ ይቀበሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ📞7878 ይደውሉልን!

#ሠረገላገበያ #ሸመታ

የሚያስፈልግዎትን ሁሉ በአንድ ቦታ❗️ገበያውን በእጅዎ ባደረገልዎ ሠረገላ ገበያ ከአስቤዛ እስከ የጽዳት እቃዎች፣ ከንጽህና መጠበቂያ እቃዎች እስከ ኤሌክትሮኒክስ የማብሰያና የቤት እቃዎች የሚፈ...
15/06/2026

የሚያስፈልግዎትን ሁሉ በአንድ ቦታ❗️

ገበያውን በእጅዎ ባደረገልዎ ሠረገላ ገበያ ከአስቤዛ እስከ የጽዳት እቃዎች፣ ከንጽህና መጠበቂያ እቃዎች እስከ ኤሌክትሮኒክስ የማብሰያና የቤት እቃዎች የሚፈልጉትን ሁሉ በስልክዎ ይሸምቱ ፡፡

🚚ያሉበት ድረስ በነፃ እናመጣለን።

ለማዘዝ፡ የሠረገላ ገበያ የሞባይል መተግበሪያ ያውርዱ ወይንም 📞7878 ይደውሉልን!

#ፍራሽ

የእረፍት ቀንዎን ከሚወዷቸው ጋር እያሳለፉ ለቤትዎ አስፈላጊውን ሁሉ ካሉበት ሆነው ይገብዩ።ድረገጻችንን ወይም የሞባይል መተግበሪያችንን በማውረድ በምቾት ይገብዩ።📞ለማዘዝ ወይም መረጃ ለመጠየቅ...
14/06/2026

የእረፍት ቀንዎን ከሚወዷቸው ጋር እያሳለፉ ለቤትዎ አስፈላጊውን ሁሉ ካሉበት ሆነው ይገብዩ።

ድረገጻችንን ወይም የሞባይል መተግበሪያችንን በማውረድ በምቾት ይገብዩ።

📞ለማዘዝ ወይም መረጃ ለመጠየቅ ወደ 7878 ይደውሉ።
#ሠረገላገበያ

ይህን ሜትር ከ 50 የሮያል እስፕሪንግ ፍራሽ በሠረገላ ገበያ ያገኙታል።ከፍለው አልያም በብድር ዛሬውን ይወሰዱ።📌ማስታወሻ፡ የብድር ተጠቃሚ ለመሆን ከሚሰሩበት ድርጅት(የመንግስት፤ የአክስዮን ...
13/06/2026

ይህን ሜትር ከ 50 የሮያል እስፕሪንግ ፍራሽ በሠረገላ ገበያ ያገኙታል።

ከፍለው አልያም በብድር ዛሬውን ይወሰዱ።

📌ማስታወሻ፡ የብድር ተጠቃሚ ለመሆን ከሚሰሩበት ድርጅት(የመንግስት፤ የአክስዮን ማህበር ወይም PLC) ጋር የዋስትና ስምምነት ሊኖረን ይገባል፡፡

ለማዘዝ፡ የሠረገላ ገበያ የሞባይል መተግበሪያ ያውርዱ ወይንም 📞7878 ይደውሉልን! ያሉበት ድረስ በነፃ እናመጣለን።

#ፍራሽ

Address

Merkeb Plaza
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when SeregelaGebeya / ሠረገላ ገበያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to SeregelaGebeya / ሠረገላ ገበያ:

Share

Category