Tuulama poostii

  • Home
  • Tuulama poostii

Tuulama poostii Tuulama poost

20/07/2024
በቅርብ ጊዜ አንድ የሌላ   ሰው   አስተምሮ አንቋሸሸ ተብሎ እንደ  #ሀገር ኦርቶዶክስ  #ለመስዕዋትነት ተዘጋጅ  እየተባለ  #ለአመፅ ተከታታይ ጥሪ ሲደረግ ነበር። አሁን ደግሞ በቤተክርስቲ...
02/02/2023

በቅርብ ጊዜ አንድ የሌላ ሰው አስተምሮ አንቋሸሸ ተብሎ እንደ #ሀገር ኦርቶዶክስ #ለመስዕዋትነት ተዘጋጅ እየተባለ #ለአመፅ ተከታታይ ጥሪ ሲደረግ ነበር።

አሁን ደግሞ በቤተክርስቲያኗ ውስጥ የተፈጠረውን አለመግባባት ቁጭ ብሎ ለመፍታት ከመሞከር ይልቅ ሌላ የአመፅ ጥሪ እያደረገች ነው። ቆይ የምትሏ ቤተክርስቲያን በትልቅ ትንሹ ምን የሚሉት ነው?
#ህዝቡንስ በሆነው ባልሆነው ለመስዕዋትነት መጥራት ምን ማለት ነው ለምንድነው የሚሰዋው?

እንደ ቤተክርስቲያን ሰልፍ ወይም አመፅን #ለማስፈራሪያ መጠቀሟ አግባብነትስ አለው ብላችሁ ታስባላችሁ?

 #አሜሪካ የሰላም ድርድሩ እኔ ባልኩት መንገድ ነው የሚሄደው፣ያዘዝኳችሁንም ብቻ አድርጉ እያለች ኢትዮጵያ ላይ ጫና መፍጠር ጀምራለች። ይሄው ዛሬ የወያኔ መግለጫ ግልባጭ የሆነውን ትዕዛዝ የሚ...
27/10/2022

#አሜሪካ የሰላም ድርድሩ እኔ ባልኩት መንገድ ነው የሚሄደው፣ያዘዝኳችሁንም ብቻ አድርጉ እያለች ኢትዮጵያ ላይ ጫና መፍጠር ጀምራለች። ይሄው ዛሬ የወያኔ መግለጫ ግልባጭ የሆነውን ትዕዛዝ የሚመስል ነገር አስተላለፋለች። ይሄንን እኛ የኢትዮጵያ ህዘቦች ፈፅሞ የማንቀበለው ጉዳይ ነው! #ሉዐላዊነት
#አንድነት

26/10/2022
Onkololeessaa   ♧♧♧♧♧♧♧♧♧♧♧♧         Adaama            Xumura koonfiraansii suura fudhatame. Tokkummaan humna!!         ...
26/10/2022

Onkololeessaa
♧♧♧♧♧♧♧♧♧♧♧♧
Adaama

Xumura koonfiraansii suura fudhatame. Tokkummaan humna!!
gaarii!!.

Raayyaa Ittisa Biyyaatiif Deegarsa Taasisuun Dirqama Hunda Keenyaati !!Raayyaa keenya Cinaa haa dhaabbannu ‼️
04/09/2022

Raayyaa Ittisa Biyyaatiif Deegarsa Taasisuun Dirqama Hunda Keenyaati !!
Raayyaa keenya Cinaa haa dhaabbannu ‼️

Address


0912

Telephone

+251912977804

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tuulama poostii posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Grocery Store?

Share